Choose the script or learning bridge that is most comfortable for you.
Select the language you know first, then the language you want to learn.
Read Amharic phrases alongside Amharic in Latin translations by topic.
እኔ እያዳመጥኩ ነበር፡፡
እኛ እያዳመጥን ነበር፡፡
አንተ እያዳመጥክ ነበር፡፡
አንቺ እያዳመጥሽ ነበር፡፡
እሷ እያዳመጠች ነበር፡፡
እናንተ እያዳመጣችሁ ነበር፡፡
እሱ እያዳመጠ ነበር፡፡
እነሱ እያዳመጡ ነበር፡፡